In this podcast, you’ll hear a thoughtful conversation between Getayawkal and his son, Yodael. The podcast encourages parents to connect more deeply with their children and fosters open, meaningful dialogue. Inspired by Malachi 4:6 — “He will turn the hearts of the parents to their children, and the hearts of the children to their parents” — we believe this podcast helps bridge the gap between parents and children.
በዚህ ፖድካስት በጌታያውቃል እና በልጁ ዮዳኤል መሐከል ያደረጉትን ጠቃሚ ውይይት ታደምጣላችሁ።ይህ ፕሮግራም ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር እንዲቀራረቡ የሚያበረታታ ሲሆን በሚልኪያስ 4፡5 ላይ ባለው ቃል መሰረት “‘….እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።”’ እንደሚል ይህ ፖድካስት በወላጆች እና በልጆች መሐከል ያለውን ክፍተት እንደ ድልድይ ያቀራርባል ብለን እናምናለን።